ወደዚህ ገጽ እንኳን ደህና መጡ!
-
ዘመናዊ ሳይንስ በቁርአን ውስጥ ሊገኝ ይችላልን?
እንደ soc.religion.islam ዓይነት የዜና ቡድኖችና በሌሎችም አካባቢዎች በጣም ብዙ ጊዜ ልዩ የሆነ አንድ ነገር ብቅ ይላል፡፡ ይህም በቁርአን ገፆች ውስጥ ዘመናዊ ሳይንስ ይገኛል የሚል ማሳሰቢያን በተመለከተ ነው፡፡... ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ -
ቁርአንና ሳይንሳዊ ተዓምሮቹ
ቁርአን ብዙ የሆኑ ሳይንሳዊ ተዓምራቶች እንዳሉት ይነገራል ከእነዚህም መካከል ወደ ጨረቃ ስለሚደረገው ጉዞ ተነገረ የሚባለው ትንቢትና በቁርአን 84.16-21 ላይ ያለው ዋነኛው ነው፡፡ ይህን በተመለከተ Jochen Katz “And the Moon remains … out of reach;How an Islamic dawah miracle self-destructs’ በሚል ርዕስ ያቀረበው ጽሑፍ አስገራሚ ነው፡፡ -
የአንድ አፍሪካዊው የሚረብሹ ጥያቄዎች፡ በእስልምና ላይ!
ይህ ጽሑፍ በአፍሪካና በዓለምም ሁሉ ውስጥ አነጋጋሪ ስለሆነው የባሪያ ንግድ ዋና ተዋናይ ማን እንደሆነና ዘረኝነትንም በዋናነት የሚያካሂደውን ሃይማኖት ግልፅ በሆነ መንገድ ያስቀምጣል፡፡ -
የድምፅ እና ምሥል መረጃዎች
የድምፅ እና ምሥል መረጃዎች -
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በእርግጥ አምላክ ነውን?
ሙስሊሞች የጌታ ኢየሱስን አምላክነት አይቀበሉም፣ ‹ጌታ ኢየሱስ አምላክ ነኝ በማለት ስላልተናገረ አምላክ ነው ማለት ትክክል አይደለም› ይላሉ፡፡ በመሆኑም ክርስትያኖች የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት መቀበላቸው ይገርማቸዋል፡፡ ይቺ አጭር ጽሑፍ ጌታ ኢየሱስ አምላክ መሆኑን የሚጠቁሙ እውነታዎችን በመጠኑ ታሳያለች፡፡ -
የቁርአን የመጀመሪያ ምንጮች
ይህ መጽሐፍ የመጀመሪያው ምዕራፍ መግቢያውና ሙስሊሞች በአጠቃላይ ቁርአን ከእግዚአብሔር መጣ የሚል እምነት እንዳላቸው የሚናገር ነው፡፡ ሙስሊሞች በሙሉ ያላቸው ይህ እምነትና መረዳት በሐቀኛ ምርመራ በመመሥረት የቁርአን ምንጭ ምንነት መገለጡ መከተል ያለባቸውን አሁኑኑ እንዲያስቡበት በጣም እንደሚረዳቸው ይታመናል፡፡
ለእስልምና መልስ አማርኛ ዋናው ገጽ

